የፌደራል ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት አባልና የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ ክብርት ነኢማ ሙኒር በጋሞ ዞን የሴቶች ክንፍ ኢንተርፕራይዝ ስራ አስጀምረዋል።

አርባምንጭ፤ የካቲት 9/2018ዓ/ም(ጋሞ ቴሌቪዥን)፦

በጋሞ ዞን የሴቶች የልማት እንቅስቃሴን እየጎበኙ የሚገኙት የፌደራል ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት አባልና የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ ክብርት ነኢማ ሙኒር የሴቶች ኢንተርፕራይዝ አካል የሆነውን የአትክልትና ፍራፍሬ ግብይትና ዶሮ እርባታ ስራ በብርብር ከተማ አስተዳደር አስጀምረዋል።

በመርሃግብሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊና ማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ምህረት በላይ፣ የጋሞ ዞን የህዝብ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት አለሚቱ ዮሴፍ፣ የጋሞ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪና ፖለቲካና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተመስገን ኢዩኤል፣ የጋሞ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ገነት ደመረና የብርብር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አብርሃም አይካ ተግኝተዋል።

  • Related Posts

    የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤት ጉባኤ የዳኞችን ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ

    የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤት ጉባኤ የዳኞችን ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ አርባምንጭ፤ የካትት 7/2018 ዓ.ም (ጋሞ ቴሌቭዥን፡፡የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ተኛ ዙር 5ተኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ተኛ…

    Leave a Reply

    Your email address will not be published. Required fields are marked *

    You Missed

    Gaammo dichcha maabara dhoqqa deththa gaththanaw zintha qaaxos wudettidaysa Gaammo dichcha maabara kaaleththancha D/re Injiinere Dubbaale Mandefirootey wozanthida.

    Gaammo dichcha maabaray ooraththi aadhdhida kaappoti eqota oothanchatara erettidi kaalliza wode ootho bolla tobbe ooththishe dees