የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤት ጉባኤ የዳኞችን ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አርባምንጭ፤ የካትት 7/2018 ዓ.ም (ጋሞ ቴሌቭዥን፡፡የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ተኛ ዙር 5ተኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ተኛ መደበኛ ጉባኤ በክልሉ ፍረድ ቤት የቀረበለትን የዳኞች ሹመት በማጽደቅ ተጠናቋል።የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍርድቤት ፕረዚዳንት አቶ ቦጋለ ፈይሳ ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ አስተዳደር እጩ የሆኑ 74 የፍርድቤት ዳኞች ሹመት አቅርበዋል።ዳኞቹ ለህገመንግስቱ ታማኝ የሆኑ በታታሪነታቸውና በስነምግባራቸው ለእጩነት የቀረቡ መሆናቸውን ተገልፆ በዳኝነት ሙያ ለመሰማራት ፍቃደኛ መሆናቸው ተጠቅሷል።

ባላቸው የህግ እውቀት እና ልምድ መሠረት መመረጣቸውን ገልጸው በክልሉ የተዘጋጀውንም የህግ ማሻሻ ስልጠና የወሰዱ መሆናቸውም ተገልጿል።የምክር ቤቱ አባላት የቀረቡላቸውን የዳኞች ሹመቶች መርምሮ በሙሉ ድምፅ ያፀደቁ ሲሆን ዳኞቹ በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ጉባኤ አጠናቋል።

  • Related Posts

    የፌደራል ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት አባልና የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ ክብርት ነኢማ ሙኒር በጋሞ ዞን የሴቶች ክንፍ ኢንተርፕራይዝ ስራ አስጀምረዋል።

    የፌደራል ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት አባልና የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ ክብርት ነኢማ ሙኒር በጋሞ ዞን የሴቶች ክንፍ ኢንተርፕራይዝ ስራ አስጀምረዋል። አርባምንጭ፤ የካቲት 9/2018ዓ/ም(ጋሞ ቴሌቪዥን)፦ በጋሞ ዞን የሴቶች…

    Leave a Reply

    Your email address will not be published. Required fields are marked *

    You Missed

    Gaammo dichcha maabara dhoqqa deththa gaththanaw zintha qaaxos wudettidaysa Gaammo dichcha maabara kaaleththancha D/re Injiinere Dubbaale Mandefirootey wozanthida.

    Gaammo dichcha maabaray ooraththi aadhdhida kaappoti eqota oothanchatara erettidi kaalliza wode ootho bolla tobbe ooththishe dees